የግርጌ ማስታወሻ
b አንድ የማመሣከሪያ ጽሑፍ ሰይጣን የተናገራቸውን ቃላት በተመለከተ እንዲህ ብሏል፦ “ጥያቄው አዳምና ሔዋን እንደወደቁበት እንደ መጀመሪያው ፈተና . . . ከሰይጣን ፈቃድና ከአምላክ ፈቃድ አንዱን የመምረጥ ጉዳይ ነው። ይህ ደግሞ በተዘዋዋሪ መንገድ ወይ ለዚህ ወይ ለዚያ አምልኮ ከማቅረብ ጋር የተያያዘ ነው። ሰይጣን ራሱን በእውነተኛው አምላክ ቦታ አድርጎ መመለክ ይፈልጋል።”