የግርጌ ማስታወሻ e ሕዝቅኤል በ613 ዓ.ዓ. ትንቢት መናገር ሲጀምር ዕድሜው 30 ዓመት የነበረ ይመስላል። ስለዚህ የተወለደው በ643 ዓ.ዓ. ገደማ ነበር ማለት ነው። (ሕዝ. 1:1) ኢዮስያስ ንጉሥ ሆኖ መግዛት የጀመረው በ659 ዓ.ዓ. ሲሆን የሕጉ መጽሐፍ (ምናልባትም የመጀመሪያው ቅጂ ሳይሆን አይቀርም) የተገኘው በ18ኛው የግዛት ዓመቱ ማለትም ከ642-641 ዓ.ዓ. ገደማ ባለው ጊዜ ውስጥ ነበር።