የግርጌ ማስታወሻ
a ሕዝቅኤል ስለ እነዚህ ፍጥረታት የሰጠው መግለጫ ይሖዋ የሚለውን የአምላክ ስም ያስታውሰናል፤ ይህ ስም “እንዲሆን ያደርጋል” የሚል ትርጉም እንዳለው እንረዳለን። አንደኛው የዚህ ስም ገጽታ፣ ይሖዋ ዓላማውን ዳር ለማድረስ ሲል ፍጥረታቱ እሱ የሚፈልገውን እንዲሆኑ እንደሚያደርግ ይጠቁማል።—በአዲስ ዓለም ትርጉም ላይ የሚገኘውን ተጨማሪ መረጃ ሀ4 ተመልከት።