የግርጌ ማስታወሻ c “አስጸያፊ ጣዖቶች” ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ቃል “ፋንድያ” ከሚለው ቃል ጋር ተዛማጅነት ሊኖረው የሚችል ሲሆን ንቀትን ለማመልከት ተሠርቶበታል።