የግርጌ ማስታወሻ a ሕዝቅኤል ይህን ሁሉ ትንቢታዊ ድራማ የሠራው ሰዎች እያዩት ነው ብሎ መደምደም ምክንያታዊ ነው። ለምን? ምክንያቱም ይሖዋ ሕዝቅኤልን ከእነዚህ ትንቢታዊ ድራማዎች አንዳንዶቹን፣ ለምሳሌ ዳቦ እንደመጋገርና ጓዝ እንደመሸከም ያሉትን “በፊታቸው” እንዲያሳይ በቀጥታ አዞት ነበር።—ሕዝ. 4:12፤ 12:7