የግርጌ ማስታወሻ
b ይሖዋ ኢየሩሳሌም እንድትጠፋ መፍቀዱ ሁለት ነገዶችን ባቀፈው የይሁዳ መንግሥት ላይ ብቻ ሳይሆን አሥሩን ነገዶች ባቀፈው የእስራኤል መንግሥት ላይም ፍርድ እንዳስተላለፈ ያሳያል። (ኤር. 11:17፤ ሕዝ. 9:9, 10) ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ)፣ ጥራዝ 1 ገጽ 462 ላይ የሚገኘውን “የዘመናት ስሌት—ከ997 ዓ.ዓ እስከ ኢየሩሳሌም ጥፋት” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።