የግርጌ ማስታወሻ
b የመጀመሪያዋ የጢሮስ ከተማ ከቀርሜሎስ ተራራ በስተ ሰሜን 48 ኪሎ ሜትር ያህል ርቆ በሚገኝ ዓለታማ ደሴት ላይ የተገነባች ሳትሆን አትቀርም። ከጊዜ በኋላ ደግሞ የከተማዋ ተጨማሪ ክፍል በየብስ ላይ ተገንብቷል። የከተማይቱ የዕብራይስጥ ስም ሱር ሲሆን “ዓለት” የሚል ትርጉም አለው።