የግርጌ ማስታወሻ a የግዞቱ አንደኛ ዓመት የጀመረው የመጀመሪያዎቹ አይሁዳውያን በግዞት ወደ ባቢሎን በተወሰዱበት በ617 ዓ.ዓ. ነው። ስለሆነም ስድስተኛው ዓመት የጀመረው በ612 ዓ.ዓ. ነው።