የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a አብዛኞቹ አይሁዳውያን ግዞተኞች የሚኖሩት ከባቢሎን ከተማ ራቅ ብለው በሚገኙ ሰፈሮች ነበር። ለምሳሌ ሕዝቅኤል ይኖር የነበረው በኬባር ወንዝ አቅራቢያ ከሚኖሩ አይሁዳውያን ጋር ነበር። (ሕዝ. 3:15) ይሁን እንጂ በባቢሎን ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ጥቂት አይሁዳውያን ግዞተኞችም ነበሩ። ከእነሱም መካከል “ከንጉሡና ከመሳፍንቱ ዘር የሆኑ” አይሁዳውያን ይገኙበታል።—ዳን. 1:3, 6፤ 2 ነገ. 24:15

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ