የግርጌ ማስታወሻ a ሕዝቅኤል በራእይ የተመለከታቸው አጥንቶች ‘የተገደሉ ሰዎች’ አጥንቶች እንጂ ተፈጥሯዊ በሆነ ሁኔታ የሞቱ ሰዎች አጥንቶች አልነበሩም። (ሕዝ. 37:9) በመጀመሪያ አሦራውያን አሥሩን ነገድ ያቀፈውን የእስራኤል መንግሥት፣ በኋላ ደግሞ ባቢሎናውያን ሁለቱን ነገድ ያቀፈውን የይሁዳ መንግሥት ድል ነስተው በግዞት በወሰዱበት ወቅት “መላው የእስራኤል ቤት” በምሳሌያዊ ሁኔታ ተገድሏል።