የግርጌ ማስታወሻ b ለምሳሌ፣ ጳውሎስ በሊቀ ካህናቱና በዓመታዊው የስርየት ቀን ሊቀ ካህናቱ በሚያከናውነው ሥራ ላይ ትኩረት አድርጎ ነበር። (ዕብ. 2:17፤ 3:1፤ 4:14-16፤ 5:1-10፤ 7:1-17, 26-28፤ 8:1-6፤ 9:6-28) ሕዝቅኤል በተመለከተው ራእይ ላይ ግን ስለ ሊቀ ካህናቱም ሆነ ስለ ስርየት ቀን የተጠቀሰ ነገር የለም።