የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a እዚህ ላይ ይሖዋ፣ እስራኤላውያን ቀደም ሲል ከቅዱስ ቤቱ ጋር በተያያዘ ያደርጉ ከነበረው ነገር በእጅጉ የተለየ ሁኔታ እንደሚኖር መግለጹ ነው። እንዲህ ብሏል፦ “በእኔና በእነሱ መካከል ግንቡ ብቻ ሲቀር፣ ደፋቸውን ከቤቴ ደፍ አጠገብ፣ መቃናቸውንም ከቤቴ መቃን አጠገብ በማድረግ በሠሯቸው አስጸያፊ ነገሮች ቅዱስ ስሜን አርክሰዋል።” (ሕዝ. 43:8) በጥንቷ ኢየሩሳሌም የይሖዋን ቤተ መቅደስ ከግለሰቦች መኖሪያ ቤት የሚለየው አንድ ግንብ ብቻ ነበር። ሕዝቡ ከይሖዋ የጽድቅ መሥፈርቶች እየራቁ ሲሄዱ ርኩሰታቸውንና የጣዖት አምልኳቸውን የይሖዋ ቤት አጠገብ ድረስ አምጥተው ነበር። ይህ በቸልታ የሚታለፍ ጉዳይ አልነበረም!

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ