የግርጌ ማስታወሻ
c መንፈሳዊው ቤተ መቅደስ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ኢየሱስ በተጠመቀበትና ሊቀ ካህናት ሆኖ ማገልገል በጀመረበት ወቅት ማለትም በ29 ዓ.ም. ነው። ይሁን እንጂ የኢየሱስ ሐዋርያት ከሞቱ በኋላ ባሉት በርካታ መቶ ዓመታት በዚህ ምድር ላይ ንጹሕ አምልኮ ችላ ተብሎ ቆይቷል። እውነተኛው አምልኮ ከፍ የተደረገው በተለይ ከ1919 ወዲህ ነው።