የግርጌ ማስታወሻ d በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስ ዘመናዊው “አሦራዊ” የአምላክን ሕዝቦች ጠራርጎ ለማጥፋት ስለሚሰነዝረው ጥቃት ይናገራል። (ሚክ. 5:5) በአምላክ ሕዝቦች ላይ እንደሚሰነዘሩ በትንቢት የተነገሩት አራቱ ጥቃቶች፣ ማለትም የማጎጉ ጎግ፣ የሰሜኑ ንጉሥ፣ የምድር ነገሥታትና አሦራዊው የሚሰነዝሯቸው ጥቃቶች አንድን ጥቃት የሚያመለክቱ የተለያዩ ስያሜዎች ሊሆኑ ይችላሉ።