የግርጌ ማስታወሻ a የአልኮል ሱሰኛ የሆኑ ሰዎች፣ የሚጠጡትን መጠን መቆጣጠር በጣም እንደሚያስቸግራቸው ብዙ ሐኪሞች ይናገራሉ። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች ጨርሶ ባይጠጡ የተሻለ እንደሆነ ሐኪሞች ይመክራሉ።