የግርጌ ማስታወሻ
b የበዓለ ትንሣኤ የእንግሊዝኛ መጠሪያ ማለትም ኢስተር፣ አንግሎ ሳክሰን የሚባሉት ሕዝቦች ከሚያመልኳት ኢስትራ የተባለች የንጋትና የጸደይ አምላክ ጋር ግንኙነት አለው። በተጨማሪም ዘ ዲክሽነሪ ኦቭ ሚቶሎጂ እንደሚገልጸው ኢስትራ የመራባት አምላክ ነበረች። ኢስተር ከተባለው በዓል ጋር የተያያዙት አንዳንድ ነገሮች (ለምሳሌ እንቁላልና ጥንቸል) ለኢስትራ ከሚቀርበው አምልኮ ጋር ዝምድና አላቸው።