የግርጌ ማስታወሻ
a አንዳንድ የሕክምና ባለሙያዎች አራቱ ዋና ዋና የደም ክፍሎች፣ ንዑሳን የደም ክፍልፋይ ሊባሉ እንደሚችሉ ይሰማቸዋል። በመሆኑም ሙሉውን ደምም ሆነ አራቱን ዋና ዋና የደም ክፍሎች ማለትም ቀይ የደም ሴልን፣ ነጭ የደም ሴልን፣ ፕሌትሌትንና ፕላዝማን እንደማትወስድ ለሕክምና ባለሙያዎች በግልጽ ማስረዳት ሊኖርብህ ይችላል።