የግርጌ ማስታወሻ a አምልኮ የሚል ትርጉም ሊሰጣቸው ከሚችሉት የዕብራይስጥ ቃላት አንዱ “ማገልገል” የሚል ትርጉምም አለው። ስለዚህ አምልኮ ማቅረብ፣ የሚመለከውን አካል ማገልገልንም ይጨምራል።—ዘፀ. 3:12 ግርጌ