የግርጌ ማስታወሻ a ዋና ዋና የሆኑት አንዳንዶቹ ንባቦች ማጣቀሻ ባለው የአዲሲቱ ዓለም የቅዱሳን ጽሑፎች ትርጉም ውስጥ በኢሳይያስ 11:1፤ 12:2፤ 14:4፤ 15:2፤ 18:2፤ 30:19፤ 37:20, 28፤ 40:6፤ 48:19፤ 51:19፤ 56:5፤ 60:21 ላይ ተጠቅሰዋል። የመጽሐፍ ጥቅልሉ በግርጌ ማስታወሻዎቹ ላይ 1QIsa በሚል ተለይቶ ይታወቃል።