የግርጌ ማስታወሻ b መጽሐፍ ቅዱስ ዳንኤል በዱራ ሜዳ ስለመገኘቱና አለመገኘቱ አይገልጽም። ምናልባት በመንግሥቱ ውስጥ የነበረው ከፍተኛ ማዕረግ እዚያ ከመሄድ ነፃ አድርጎት ይሆናል።