የግርጌ ማስታወሻ b በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተመዘገቡት ተአምራት አብዛኞቹ በሙሴ፣ በኢያሱ፣ በኤልያስና በኤልሳዕ እንዲሁም በኢየሱስና በሐዋርያቱ ዘመን የተፈጸሙ ናቸው።