የግርጌ ማስታወሻ
a “‘ዝሙትን’ ሰፋ ባለ መልኩ እንዲሁም በማቴዎስ 5:32 እና 19:9 ላይ ካለው አገባቡ አንፃር ስንመለከተው ከጋብቻ ውጭ የሚደረግ ሕጋዊ ያልሆነና የተከለከለ የጾታ ግንኙነት እንደሚያመለክት ግልጽ ነው። ፖርኒያ [በነዚህ ጥቅሶች ላይ የገባው የግሪክኛ ቃል] ከሁለቱ ጾታዎች ከአንዱ ጋር ወይም ከእንስሳ ጋር ከፍተኛ የሆነ የጾታ ብልግና (በተፈጥሮአዊም ሆነ ከተፈጥሮ ውጭ በሆነ መንገድ) ለመፈጸም ሲባል ቢያንስ በአንድ ሰው ብልት መጠቀምን ይጨምራል።” (የእንግሊዝኛ መጠበቂያ ግንብ መጋቢት 15, 1983 ገጽ 30) ምንዝር:- “በአንድ ባለትዳርና ሕጋዊ ባል ወይም ሚስት ካልሆነ (ካልሆነች) ከሌላ ሰው ጋር በፈቃደኝነት የሚደረግ የጾታ ግንኙነት ማለት ነው።” — ዘ አሜሪካን ሄሪቴጅ ዲክሽነሪ ኦቭ ዘ ኢንግሊሽ ላንጉዌጅ።