የግርጌ ማስታወሻ a በእንደነዚህ ዓይነቶቹ የመጽሔት ዐምዶች መጠቀም የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀባቸውን ፕሮግራሞች ወይም ጽሑፎች ያለባለቤቱ ወይም ያለደራሲው ፈቃድ ኮምፒውተራቸው ውስጥ እንዲገለብጡ ይፈትናቸዋል። ይህ ደግሞ ከዓለም አቀፍ የባለቤትነት መብት ሕግ ጋር የሚጋጭ ይሆናል። — ሮሜ 13:1