የግርጌ ማስታወሻ
a “ቤተሰብ ተብሎ የተተረጎመው ፋምሊ የሚለው የእንግሊዘኛ ቃል የመጣው ፋምሊያ ከሚለው የላቲን ቃል ሲሆን ቃሉም በመጀመሪያ በአንድ ትልቅ ቤት ውስጥ ያሉትን አገልጋዮችና ባሪያዎች ከዚያም የቤቱን ባለቤት፣ የቤት እመቤቷን፣ ልጆቹንና ጠቅላላ የቤተሰቡን አባሎች የሚጨምረውን ቤተሰብ ለማመልከት ያገለግላል። — በኤሪክ ፓርትሪጅ የተዘጋጀው ኦሪጂንስ — ኤ ሾርት ኤቲሞሎጂካል ዲክሽነሪ ኦቭ ሞደርን ኢንግሊሽ።