የግርጌ ማስታወሻ
b ነገሩን ከሌላም አንጻር ብናየው ለጎግ ከተናገረው ቃሉ አኳያ ስንመለከተው “ከሰሜን” የሚመጣው ወሬ ከይሖዋ የመነጨ ነው ልንልም እንችላለን:- “እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ . . . አወጣሃለሁ።” “እነዳህማለሁ፣ ከሰሜንም ዳርቻ እጎትትሃለሁ፣ ወደ እስራኤልም ተራሮች አመጣሃለሁ።” — ሕዝቅኤል 38:4፤ 39:2፤ ከመዝሙር 48:2 ጋር አወዳድር።