የግርጌ ማስታወሻ a ጆሴፈስ በገሊላ አውራጃ ብቻ 240 “ከተማዎችና መንደሮች” እንደነበሩ አሰላና አካባቢውን “በጣም ብዙ መንደሮች” ያሉበት ነው በማለት ገልጾት ነበር።