የግርጌ ማስታወሻ a የአይሁዶች የመጀመሪያ ወር የሆነው ኒሳን የሚጀምረው አዲስ ጨረቃ ከታየችበት ጊዜ ጀምሮ ነው። ስለዚህ ኒሳን 14 ሁልጊዜ የሚውለው ሙሉ ጨረቃ ላይ ነው።