የግርጌ ማስታወሻ b “እውነት” የሚለው የግሪክ ቃል አሌቴያ ሲሆን “ያልተሸፈነ” የሚል ትርጉም ካለው ቃል የመጣ ነው፤ ስለዚህ ብዙውን ጊዜ እውነት አስቀድሞ ተሸፍኖ የነበረውን ነገር ግልጽ ማውጣትን ይጨምራል።—ከሉቃስ 12:2 ጋር አወዳድር።