የግርጌ ማስታወሻ b ሚካኤልና ገብርኤል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሲጠቀሱ ሩፋኤልና ኡራኤል የሚሉት ስሞች ግን ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ባልሆኑት አዋልድ መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ናቸው።