የግርጌ ማስታወሻ a “የማይፈለጉ ትዝታዎች” እና ሌሎች ተመሳሳይ አገላለጾች በትእምርተ ጥቅስ ውስጥ የገቡት ሁላችንም ካሉን በአብዛኛው ተመሳሳይ ከሆኑ ትዝታዎች ለመለየት ነው።