የግርጌ ማስታወሻ b የግዮን የውኃ ምንጭ ከኢየሩሳሌም ምሥራቃዊ ድንበር በኩል ባለው ውጫዊ ቦታ ላይ ይገኛል። ይህ ምንጭ የሚገኘው በዋሻ ውስጥ ስለነበር አሦራውያን የምንጩን መኖር ለማወቅ ተስኗቸዋል።