የግርጌ ማስታወሻ a እነዚህ የቤቴል ቤቶች ከሕዝበ ክርስትና ገዳማት የተለዩ ናቸው። “አባዎች” ወይም “አባቶች” የሉም። (ማቴዎስ 23:9) በኃላፊነት ላይ ያሉ ወንድሞች አክብሮት የሚሰጣቸው ቢሆንም እነርሱም አገልግሎታቸውን የሚያከናውኑት ሁሉም ሽማግሌዎች በሚመሩበት መሠረታዊ ሥርዓት ነው።