የግርጌ ማስታወሻ a በወታደራዊ ቅኝ ግዛት ሥር የነበረችውና በዩስ ኢታሊከም (በኢጣሊያ ሕግ) የምትተዳደረው ፊልጵስዩስ ከመቄዶንያ ታላላቅ ከተሞች ጋር ስትወዳደር አንጻራዊ ብልጽግና የነበራት ከተማ ነች።—ሥራ 16:9, 12, 21