የግርጌ ማስታወሻ a አላዱራ ከዩሩባ ቋንቋ የተገኘ ቃል ሲሆን ትርጉሙ “የሚጸልይ” ማለት ነው። ይህ ቃል መንፈሳዊ ፈውስ የሚያከናውንን በአፍሪካ የሚገኝ የአንድ ቤተ ክርስቲያን አባል ያመለክታል።