የግርጌ ማስታወሻ a ሄኖክ ሲወለድ አዳም የ622 ዓመት ሰው ነበር። አዳም ከሞተ በኋላ ሄኖክ 57 የሚያክሉ ዓመታት ኖሯል። ስለዚህ አዳምና ሄኖክ ቢያንስ ለተወሰኑ ዓመታት አብረው ኖረዋል።