የግርጌ ማስታወሻ a ግብፃውያን የመራባት አምላክ ነው በማለት የአባይ ወንዝን ያመልኩ ነበር። ውኃው ፍሬያማ የሚያደርግ እንዲያውም ዕድሜ የሚያራዝም የመፈወስ ኃይል አለው ብለው ያምኑ ነበር።