የግርጌ ማስታወሻ
b ዶክተር ፎርድ በዩ ኤስ ኤ ውስጥ በሚገኘውና በቤተ ክርስቲያኒቱ ሥር ባለው የፓስፊክ ዩኒየን ኮሌጅ ውስጥ የሃይማኖት ፕሮፌሰር ነበሩ። በ1980 የኤስ ዲ ኤ አስተዳደር ስለዚህ መሠረተ ትምህርት እንዲያጠኑ የስድስት ወር እረፍት ሰጥቷቸው የነበረ ቢሆንም የጥናታቸውን ውጤት ሳይቀበለው ቀርቷል። ይህንኑ የጥናታቸውን ውጤት ዳንኤል 8:14፣ የሥርየት ቀንና የፍርድ ምርመራ በተባለ መጽሐፍ ላይ አሳትመው አውጥተዋል።