የግርጌ ማስታወሻ a ያለ ክፍያ የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲደረግልህ የምትፈልግ ከሆነ በአካባቢህ ካለው የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤ ጋር መገናኘት ወይም ደግሞ ለዚህ መጽሔት አዘጋጆች መጻፍ ትችላለህ።