የግርጌ ማስታወሻ a “የነቢያት ልጆች” የሚለው አጠራር ለዚህ ሥራ የተጠሩት ስልጠና የሚያገኙበትን ትምህርት ቤት ወይም የነቢያትን የመረዳጃ ማኅበር ሊያመለክት ይችላል።