የግርጌ ማስታወሻ
a የባቢሎናውያን ታልሙድ እንደሚገልጸው ከሆነ አንድ የረቢዎች ወግ እንዲህ ይላል:- “አንድ ሰው ቢበድል በመጀመሪያው፣ በሁለተኛውና በሦስተኛው ጊዜ ይቅር ይባላል፤ በአራተኛው ጊዜ ግን ይቅርታ አይደረግለትም።” (ዮማ 86ቢ) ለዚህ ሐሳብ በከፊል መሠረት የሆነው እንደ አሞጽ 1:3፤ 2:6 እንዲሁም ኢዮብ 33:29 ያሉትን ጥቅሶች በሚመለከት ያላቸው የተሳሳተ ግንዛቤ ነው።