የግርጌ ማስታወሻ c ሞፋት በ1838 የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን ጽሑፎችን ትርጉም አጠናቀቀ። በ1857 ደግሞ ካረዳቱ ጋር ሆኖ የዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎችን ተርጉሞ ጨርሷል።