የግርጌ ማስታወሻ a የሲሪያክ ትርጉም በ2 ጢሞቴዎስ 1:5 ላይ “የእናትህ እናት” የሚል አገላለጽ መጠቀሙ ሎይድ ለጢሞቴዎስ አያት የሆነችው በአባቱ በኩል እንዳልሆነ ያመለክታል።