የግርጌ ማስታወሻ b በኢየሱስ ዘመን የነበሩት አንዳንድ የእንግዳ ማረፊያዎች መጠለያ ብቻ ሳይሆን ምግብና ሌሎች መስተንግዶዎችም ያቀርቡ እንደነበር ከሁኔታው መረዳት ይቻላል። ኢየሱስ በአእምሮው ይዞት የነበረው ይህን ዓይነቱን ማረፊያ ሳይሆን አይቀርም፤ ምክንያቱም እዚህ ላይ የገባው የግሪክኛ ቃል በሉቃስ 2:7 ላይ “በእንግዶችም ማደሪያ” ተብሎ ከተገለጸው የተለየ ስለሆነ ነው።