የግርጌ ማስታወሻ
b የኢየሱስ ምሳሌ በጣም ተስማሚ ነበር፤ ምክንያቱም የአይሁዳውያኑ የቃል ሕግ በሰንበት ቀን ችግር ለገጠመው እንስሳ እርዳታ ማድረግን ይፈቅድ ነበር። በሌሎች ጊዜያትም በዚሁ ጉዳይ ላይ ማለትም በሰንበት ቀን መፈወስ ሕጋዊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ጉዳይ ላይ አለመግባባቶች ተከስተው ነበር።—ሉቃስ 13:10-17፤ 14:1-6፤ ዮሐንስ 9:13-16