የግርጌ ማስታወሻ a ሐዋርያው ጳውሎስ ለዕብራውያን በጻፈው ደብዳቤ በ40ኛው መዝሙር ላይ የሚገኙት ቃላት በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ተፈጻሚነት እንዳላቸው አመልክቷል።—ዕብራውያን 10:5-10