የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a በቆሮንቶስ የሚገኘው ጥፋተኛ ከውገዳ የተመለሰው በአንጻራዊ ሁኔታ ሲታይ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቢሆንም ይህ ለሁሉም ውገዳዎች እንደ መመሪያ ተደርጎ ሊወሰድ አይገባም። እያንዳንዱ ጉዳይ የተለየ ነው። አንዳንድ ጥፋተኞች እውነተኛ የንስሐ መንፈስ የሚያሳዩት ወዲያው እንደ ተወገዱ ነው። ሌሎቹ ግን ይህን የመሰለ አመለካከት ለማሳየት ጊዜ ይወስድባቸዋል። ይሁን እንጂ ከውገዳ የሚመለሱ ሁሉ አስቀድመው አምላካዊ ጸጸት እንደተሰማቸው የሚያሳይ ማረጋገጫ መስጠትና በተቻለ መጠን ለንስሐ የሚገቡ ሥራዎችን መሥራት አለባቸው።​—⁠ሥራ 26:​20፤ 2 ቆሮንቶስ 7:​11

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ