የግርጌ ማስታወሻ a የአብርሃም ወንድም የሆነው የሎጥ አባት ሲሞት አብርሃም የወንድሙን ልጅ ሎጥን ልጁ አድርጎ ሳይወስደው አይቀርም።—ዘፍጥረት 11:27, 28፤ 12:5