የግርጌ ማስታወሻ b አንዳንዶች ሎጥ በከተማዋ መኖር የጀመረው በአራቱ ነገሥታት ከተማረከ በኋላ የተሻለ ደህንነት ለማግኘት በማሰብ ነው የሚል አስተያየት ይሰነዝራሉ።