የግርጌ ማስታወሻ a ይህ የሰጢም ሸለቆ ከኢየሩሳሌም በስተ ደቡብ ምሥራቅ ተነስቶ ወደ ሙት ባሕር የሚገባውን የቄድሮን ሸለቆ ሳያመለክት አይቀርም። በተለይ ዝቅተኛ ቦታው ውኃ አልባና ዓመቱን ሙሉ ደረቅ ነው።