የግርጌ ማስታወሻ a በዕብራይስጥ ቋንቋ የአምላክ ስም ሲጻፍ יהוה ነው። (ከቀኝ ወደ ግራ የሚነበቡት) እነዚህ አራት ፊደላት በተለምዶ ቴትራግራማተን ተብለው ይጠራሉ።